የቤጉህዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ ተጀመረ

93

አሶሳ ኢዜአ መስከረም 8 ቀን 2012  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ ዛሬ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀመራል ።

የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይስሃቅ አብዱልቃድር ለኢዜአ እንደገለጹት ለአንድ ቀን የሚቆየው ጉባኤ  በክልላዊና ሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራል።

ማዕከላዊ ኮሚቴው ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ በውይይቱ አጃንዳ ላይ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል ።