የመብራት መቆራረጥ ችግር ቀጥሏል

78
አዲስ አበባ  ሀምሌ 10/2011 የመብራት ፈረቃ ቀረ ከተባለ ወዲህም መብራት ከአምስት ቀን በላይ እየጠፋ ለችግር እየተጋለጡ መሆኑን የየካ ክፍለ ከተማ ፈረንሳይ አካባቢ ነዋሪዎች ገለጹ። የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ ችግሩን በማጣራት ለመፍታት እንሰራለን ብለዋል። በየካክፍለከተማየፈረንሳይአካባቢኗሪዎችየመብራትፈረቃቀርቷልቢባልምየመብራትአገልግሎትእያገኙአለመሆናቸውንገለፁ። የመብራትፈረቃቀረከተባለወዲህመብራትከአምስትቀንበላይእየጠፋለኑሮዉድነትእየተጋለጡእንደሆነም ነው ነዋሪዎቹ  ቅሬታቸውን ለኢዜአየገለጹት። ወይዘሮካሰችውብሸትፈረቃቀረከተባለበኋላመብራትአንድቀንይመጣናከአምስትቀንበላይሲቆይባቸውለሚመለከተውአካልቢያሳውቁምምላሽእንዳላገኙተናግረዋል። ለመስራት የሚመጡ የአገልግሎቱ ባለሙያዎችም "ትራንስፎርመሩ ተቃጥሏል  ምንም ማድረግ አንችልም" የሚል ምክንያት ብቻ እየሰጡ ችግራቸው እየተፈታላቸው  እንዳልሆነ ገልፀዋል። ወይዘሮብዙወርቅማሞበበኩሏመብራት  ለረጀምጊዜእየጠፋለኑሮውድነትናለጤናችግርእየተጋለጥንስለሆነ  መንግስትችግራችንንአይቶምላሽሊስጠን  ይገባልብለዋል። ለመስራትየሚመጡባለሙያዎች  "ለምንሰራውስራተጨማሪክፍያስለማይከፈልን አንሰራም"እያሉ  ችግራቸውንእንዳልፈቱላቸውምተናግረዋል። "አቅመ ደካሞች ምግብ ሳይበሉ እየዋሉ ለበሽታ እየተጋለጡ ነው፤ የኑሮ ውድነቱ ከመጠን በላይ እየሆነ ነው፤ አንድ እንጀራ ስምንት ብር እየገዛን ነው" የሚል ቅሬታም አንስተዋ ነዋሪዎቹ። ዋሪዎቹ  "የመብራትአገለግሎትተጠቃሚሳንሆንታሪፍጨምሯል እየተባለን ከ2ሺእስከ 3ሺብርክፈሉ"እየተባልንነውሲሉምቅሬታቸውንአሰምተዋል። በነዋሪዎቹ ቅሬታ አገልግሎታቸው ምን ምላሽ እንዳለው በስልክ የተጠየቁት በአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር  አቶ በቀለ ክፍሌ "ያለውን ችግር በቦታው ተገኝተን እናጣራለን፤ በማህበረሰቡ ላይ ያለውን ችግርም ለመፍታት ጥረት እናደረጋልን፤ እስከዚህም ህብረተሰቡ በትግስት እንድጠብቀንየሚል ምላሽ ሰጥተዋል።    
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም