አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

336

ሚያዝያ 10/2011 አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ተገለጸ።
አቶ አዲሱ የፓርቲው የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ነበር።
አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ዶክተር አለሙ ስሜን በመተካት ዛሬ ተሹመዋል።

ምንጭ፡-(OBN)

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም