የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ

526

ሚያዚያ 10/2011- ምክር ቤቱ በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቅራቢነት፦

አቶ ለማ መገርሳን የሀገር መከላከያ ሚኒስትር

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢንጅነር አይሻ መሃመድን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አድርጎ ሹሟል።

ምክር ቤቱ ተሿሚዎቹን በአንድ ተቃዉሞ በአምስት ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።