7 ሚሊዮን ብር የሚያስገኝ የዝሆን ሎቶሪ ዕጣ ወጣ

213

አዲስ አበባ መጋቢት 11/2011 የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በተያዘው የበጀት ዓመት ያዘጋጀውና ሰባት ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የዝሆን ሎተሪ እጣ ትናንት መጋቢት 10 ቀን 2011 ዓም በህዝብ ፊት ወጥቷል።

በዚህም መሰረት 7 ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው 1ኛ ዕጣ  ቁጥር 15 66 32 6፤

 4 ሚሊየን ብር የሚያስገኝ 2ኛ ዕጣ  ቁጥር 03 46 95 6፣2 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው

3ኛ ዕጣ  ቁጥር 11 62 21 6፣

1 ሚሊየን ብር የሚያስገኝ 4ኛ ዕጣ ቁጥር 10 95 25 4፣

 500 ሺህ ብር የሚያስገኝ 5ኛ ዕጣ ቁጥር 13 20 46 0 ሆኖ ወጥቷል።

የማሰተዛዘኛ ቁጥር 4 መሆኑም ተመልክቷል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም