ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

99
አዲስ አበባጥቅምት 25/2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ። በጉብኝቱ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትም ተካፍለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሰኔ ላይ በይፋ ያስጀመሩት የአረጋዊያንና አቅመደካሞችን ቤቶች መልሶ የመገንባቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት መቀጠሉ ይታወሳል።  
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም