ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጠናዊ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ

372

አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 24/2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጠናዊ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገብተዋል።

የመሪዎቹ ውይይት ለቀጣናዊ ችግሮች ቀጠናዊ መፍትሔ ለመስጠት ያለመ መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም