ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

108

አዲስ አበባ (ኢዜአ) ህዳር 12 ቀን 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት አባል ሌፍተናንት ጀነራል ኢብራሂም ጃብር የተመራ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት ተቀብለው በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ማነጋገራቸው ተገለጸ።

ሁለቱ ወገኖች በጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም