ዶክተር ዊሊያም ሩቶ የኬንያ 5ኛው ፕሬዚደንት በመሆን ቃለ-መሃላ ፈጸሙ

581

መስከረም 03 ቀን 2015 (ኢዜአ) ዶክተር ዊሊያም ሩቶ ይፋዊ የኬንያ ፕሬዚደንት የሚያደርጋቸውን ቃለ-መሃላ በመፈጸም ፕሬዚደንትነታቸው ታወጀ፡፡

አዲሱ የኬንያ ፕሬዚደንት ዶክተር ዊሊያም ሩቶ ቃለ-መሃላ ካከናወኑ በኋላ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በበዓለ ሢመቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎችና ዲፕሎማቶች ታድመዋል፡፡

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ፤

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም