እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - ኢዜአ አማርኛ
እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሰኔ 26 ቀን 2014 (ኢዜአ)''በባህላችን የተመረቀ ሰው ለበጎ የተጠራ ነው፤እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው''ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ''ፈጠራን ለማቀላጠፍ፣ለማኅበረሰብ ተግዳሮቶች መፍትሔዎችን ለማግኘት እና ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን ለመሆን'' ነው ብለዋል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ