የደህሚት አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

1270

አዲስ አበባ መስከረም 1/2011 የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደህሚት) አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ።

አመራሮቹ ዛሬ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ወደ አገር እየገቡ ይገኛል።