የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

190

ሰኔ 15 2014(ኢዜአ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን ማካሔድ ጀምሯል፡፡

ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ በጀመረው ስብሰባው በወሳኝ ወቅታዊና አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

May be an image of 6 people, people sitting and indoor