የቱርክ ባለሃብቶች በማዕድን ሚኒስቴር የሚገኘውን የማዕድን ጋለሪ ጎበኙ

2

ሰኔ 9 ቀን 2014 (ኢዜአ)የቱርክ ባለሃብቶች በማዕድን ሚኒስቴር የሚገኘውን የማዕድን ጋለሪ ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ላይ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ፤በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሀመድ፤እና የቱርክ ባለሃበቶች የማዕድን ጋለሪውን ጎብኝተዋል።

ባለሃብቶቹ በማዕድን ዘርፍ አገሪቷ ያላትን እምቅ አቅም ዙሪያ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ተከለ ኡማ ማብራሪያ ሰጥተዋል።