ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገቡ

92

ግንቦት 17 ቀን 2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገቡ ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን ለሁለት ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ አቡጃ መድረሳቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ

‼️

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ

‼️

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ

‼️

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ

‼️