የአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ እየተካሄደ ነው

104

ግንቦት 07 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡

“የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል አፈ ጉባኤ ዓለምነሽ ይባስ ተገኝተዋል፡፡

በሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የልዩ ኅይል እና የተለያዩ የጸጥታ ተቋማት አዛዦች እና የመንግሥ የሥራ ኅላፊዎች እየተሳተፉ መሆኑን አሚኮ ዘግቧል፡፡

የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱ በሁለቱ ክልሎች መካከል መልካም ግንኙነትን በመገንባት በጋራ ለመሥራት፣ ለማደግ እና

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም