የትምህርት ሚኒስትሩ በመማር ማስተማር ጉዳዮች ዙሪያ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው

84

ጅማ ፤መጋቢት 9/2014 (ኢዜአ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ በመማር ማስተማር ጉዳዮች ዙሪያ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ማህበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው ።

 የትምህርት ማህበረሰቡን ተቀራርቦ  የትምህርትን ጥራት  ማረጋጋጥ  በሚቻልባቸው  ጉዳዮች ዙሪያ በተሳታፊዎቹ ምክክር እየተካሄደ ነው።

ጅማ ዩኒቨርሲቲ  ባዘጋጀው  በዚሁ ውይይት ላይ  ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ  የዘርፉ ምሁራንና አመራሮችን እንዲሁም ሌሎችም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት እየተሳተፉ ናቸው ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም