የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ዛሬ ይመረቃል

99

መጋቢት 05 ቀን 2014 (ኢዜአ) ብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው ዘመናዊ ህንጻ በዛሬው ዕለት እንደሚመረቅ ፓርቲው አስታውቋል።

በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶች እና ከፍተኛ የፓርቲው ኃላፊዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም