የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው

60

የካቲት 1/2014 (ኢዜአ) የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ኢትዮጵያ የገባው የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው፡፡

በናይጄሪያ የግብርና ሚኒስትር ሙሃመድ ማሃሙድ አቡበከር የተመራው ልኡክ 7 የግዛት አስተዳደር ኃላፊዎችን ጨምሮ 30 አባላት አሉት፡፡

የልዑኩ አባላት ቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን የጎበኙ ሲሆን ፥ ይርጋለም አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም