የጥምቀት በዓል በመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

140

ጥር 11 ቀን 2014 (ኢዜአ) የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

የጥምቀት በዓል በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡