የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ ይበራል - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ ይበራል

ታህሳስ 21 ቀን 2014 (ኢዜአ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 25 ጀምሮ በየዕለቱ ወደ ላሊበላ እንደሚበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።
በዚሁ መሰረት ወደ ከተማዋ መጓዝ የሚፈልጉ መንገደኞች በአየር መንገዱ መተግበሪያ በመጠቀም ቀጠሮ መያዝ የሚችሉ መሆኑን ገልጿል።