ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በቁልቢና ሀዋሳ በታላቅ ደምቀት በሰላም እየተከበረ ነው

195

ሐረር /ሀዋሳ፤ ታህሳስ 19/2014ኢዜአ) ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል የእምነቱ ተከታዮችና ጎብኚዎች በተገኙበት በቁልቢና ሀዋሳ በታላቅ ደምቀት በሰላም እየተከበረ ነው።

በንግስ በዓሉ ላይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ኃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ይገኛሉ።

በዓሉ ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ በየስፍራው የሚገኙ የጸጥታ ሃይሎች የተቀናጀ የፀጥታ ማስከበር ስራ ላይ ተሰማረተው ኃላፊነታቸውን እየተወጡ መሆናቸውን ቁሉቢና ሀዋሳ የሚገኙት የኢዜአ  ሪፖርተሮች ዘግበዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም