የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ - ኢዜአ አማርኛ
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

ታህሳስ 01 ቀን 2014 (ኢዜአ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።

የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ዛሬ ማለዳውን በሰንዳፋ በርክ ወረዳ ዳቤ ሙዳ ጎዶ ቀበሌ ተገኝተው የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ የስንዴ ሰብል አጭደው ሰብስበዋል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣ _
ወደ ግንባር ዝመት፣_
መከላከያን ደግፍ።