ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአንቶኒዮ ጉቴሬስና ከሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አደረጉ

173

አዲስ አበባ ህዳር 29/2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።

ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።