ለዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ አሸኛኘት ተደረገላቸው

67

መስከረም 25/2014 (ኢዜአ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ ወደ አገራቸው አቅንተዋል።

May be an image of 1 person, standing and outdoors

በወቅቱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዝዳንቱ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።

May be an image of 2 people, people standing and outdoors

በአሸኛኘት ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም