የአድዋ በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ደረጃ እየተከበረ ነው

47

አሶሳ የካቲት17/2013 (ኢዜአ) 125ኛው የአድዋ በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ደረጃ በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው።

በበዓሉ ሥነ-ሥርዓት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳውን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ይታደማሉ።

በዓሉን የሚመለከት ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበትና በክልሉ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓርክ እንደሚሰየም ይጠበቃል ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም