የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

1539

ጥር 23/2013 (ኢዜአ) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በመጀሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1 ሺህ 229 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

በመጀመሪያ ዲግሪ 958 ተማሪዎችን የሚመረቁ ሲሆን 389 ሴቶችና 596 ወንዶች ናቸው።በሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ 45 ተማሪዎች የሚመረቁ ሲሆን ከነዚህ መካከል አምስቱ ሴቶች ናቸው።

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ ሌሎች በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል።