የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

1504

ጥር 15 ቀን 2013 (ኢዜአ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ያሰለጠናቸው 957 ተማሪዎች የምረቃ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።

ከተመራቂዎቹ መካከል 437 ሴቶች ሲሆኑ 525 ደግሞ ወንዶች ናቸው።

በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎችን ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።