ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ
አዲስ አበባ፤ ሕዳር 22/2018 (ኢዜአ)፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አምባሳደር በትረ መንግስቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል።