አምባሳደሮች የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 7/2015 አምባሳደሮች የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን እየጎበኙ ነው።

ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ሀገራት የሚሰሩ አምባሳደሮች የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነውን የጎርጎራ የልማት ፕሮጀክትን የሥራ ክንውን እየጎበኙ ነው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም