በአክሱም ከተማ 250 ጄሪካን የምግብ ዘይት ተያዘ

173
አክሱም ጥቅምት 11 / 2012 በአክሱም ከተማ በአንድ ነጋዴ ቤት በሕገ ወጥ መንገድ የተደበቀ 250 ጄሪካን የምግብ ዘይት በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። በአክሱም ከተማ በአንድ ነጋዴ ቤት በሕገ ወጥ መንገድ የተደበቀ 250 ጀሪካን  የምግብ ዘይት በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኪሮስ አየለ እንዳሉት ግለሰቡና ዘይቱ የተያዘው ጄሪካኖች በቁጥጥር ሥር የዋሉት በኅብረተሰብ ጥቆማ ነው። ግለሰቡ ከተፈቀደለት የንግድ ሥራ ውጭ የተሰማራ እንደነበር አመልክተው፣ ዘይቱ ቤቱ ውስጥ ደብቆ መገኘቱን ተናግረዋል። ኅብረሰተቡ ከጸጥታ አካላት በመተባበር እያከናወናቸው ባሉት ተግባራትን ማጋለጡን እንዲቀጥሉበት ጠይቀዋል።            
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም