ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ሆሳዕና ከተማ ገቡ

115
መስከረም  11/2012 ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ሆሳዕና ከተማ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ነው ሆሳዕና ከተማ የገቡት። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው አብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ሲደርሱ የሃዲያ ዞን የሃገር ሽማግሌዎችና ነዋሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዶክተር አብይ በስታዲየሙ ለተገኘው የአካባቢው ማህበረሰም በወቅታዊ ሁኔታና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎም ይጠበቃል።  
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም