የእሬቻ ሩጫ ተጀምሯል

46
መስከረም 11/2012 የእሬቻ ሩጫ በመስቀል አደባባይ ተጀምሯል። ሩጫውን ለማስጀመርም አባቶች በምርቃት ከፍተውታል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ  ባደረጉት ንግግርም ሩጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በሩጫው ላይ ታዋቂ ሰዎች እና አትሌቶች ተሳትፈውበታል።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም