ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ አማራ ክልል ደሴ ከተማ ገቡ

72
ሰኔ 8/2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ወደ አማራ ክልል ደሴ ከተማ አምርተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር አምባቸው መኮንንና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም