አገራዊ አንድነትን ለማስጠበቅ ክልሎችና የየአካባቢው መዋቅር “ህገ መንግስታዊ ግዴታቸውን መወጣት አለባቸው”- የኢሕአዴግ ምክርቤት

68

ሚያዝያ 9/2011 አገራዊ አንድነትን ለማስጠበቅ ክልሎችና የየአካባቢው መዋቅር “ህገ መንግስታዊ ግዴታቸውን መወጣት አለባቸው” ሲል የኢሕአዴግ ምክርቤት አሳሰበ፡፡

ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባ ሲያጠናቅቅ እንዳስታወቀው፤ የህግ  የበላይነትን በማስከበር በኩል ያሉ ክፍተቶችን በማረም ሁሉም ህገ መንግስታዊ ሃላፊነቱን መወጣት እንደሚጠበቅበት አስታውቋል።

ምክርቤቱ ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታዎችንና ያለፉትን ወራት የእቅድ አፈፃፀም በጥልቀት በመገምግም አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ አስታውቋል።

“የህግ የበላይነትን በማስከበር ረገድ ክልሎችና የየአካባቢው መዋቅር የየራሳቸውን ህገ መንግስታዊ ግዴታ እንዲወጡ” ሲል አቅጣጫ ያስቀመጠው ምክር ቤቱ፤ ባለፉት ወራት በፀጥታና ፍትህ ስርዓቱ ላይ የተካሄደው ሪፎርምና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች አገራዊ አንድነትን በማስጠበቅ በኩል የላቀ ሚና እንደነበራቸው ገምግሟል።

ምክር ቤቱ የህግ የበላይነትን በማስከበር ረገድ ያሉ ክፍተቶች መታረም እንዳለባቸውም ግልጽ አቅጣጫ ማስቀመጡን ጠቁሞ፤ ማንኛውም ለግጭትና አለመረጋጋት የሚዳርጉ ሁኔታዎች በግልፅ ተለይተው በአስቸኳይ መታረም እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥቶታል።

መንግስትም ህግን የማስከበር ቁልፍ ሃላፊነቱን በጥብቅ መወጣት እንደሚገባው የጋራ ስምምነት ላይ መደረሱን ምክር ቤቱ አስታውቋል።

የመግለጫው ሙሉ ቃል ከዚህ በታች እንደሚከተለው ቀርቧል።

የኢሕአዴግ ምክርቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችንና ያለፉትን ወራት የእቅድ አፈፃፀም በጥልቀት ገምግሞ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ።

የኢሕአዴግ ምክርቤት ከሚያዚያ 7 - 8 /2011 ዓ.ም ባካሄደውመደበኛስብሰባሀገራዊየለውጥሂደቱያለበትንደረጃናየተከናወኑየፖለቲካናየድርጅትስራዎችንአፈፃፀምገምግሟል። 
ባለፈውአንድአመትበተለይም 11ኛውየኢሕአዴግጉባኤከተካሄደበትመስከረምወርጀምሮየጉባዔውንዋናዋናውሳኔዎችናአቅጣጫዎችመሰረትበማድረግየፖለቲካምህዳሩንለማስፋትያስቻሉተጨባጭእርምጃዎችሲወሰዱመቆየታቸውንምክርቤቱበዝርዝርተመልክቷል።

የፖለቲካምህዳሩንከማስፋትአኳያየተሰሩዘርፈብዙስራዎችመኖራቸውን፤እህትእናአጋርፓርቲዎችእያደረጓቸውያሉእንቅስቃሴዎችበመልካምጅምርነትየገመገመውምክርቤቱበቅርቡከተፎካካሪየፖለቲካፓርቲዎችጋርየተፈረመውየቃልኪዳንሰነድበሀገራችንየፖለቲካታሪክውስጥጉልህቦታያለውእንደሆነተመልክቷል፡፡

ኢህአዴግየቃልኪዳንሰነዱንአክብሮበመንቀሳቀስሃላፊነቱንበተሟላመልኩእንዲወጣአቅጣጫየተቀመጠሲሆንተፎካካሪፓርቲዎችምህገመንግስቱን፤የሀገሪቱንህጎችአክብረውበሰላማዊየሀሳብትግልብቻበመድብለፓርቲስርዓቱውስጥያለባቸውንሃላፊነትተረድተውእንዲንቀሳቀሱጥሪውንአስተላልፏል።

ከፖለቲካዊስራዎችአንፃርሰፊውይይትከተካሄደባቸውጉዳዮች መካከልየውስጠድርጅትዴሞክራሲናየአመራርአንድነትይገኝበታል።ምክርቤቱበእህትድርጅቶችናበአመራሩመካከልየሚታየውንመጠራጠርበመፍታትየአስተሳሰብናየተግባርአንድነትማምጣትበሚቻልበትሁኔታላይመክሯል።

ከዚህአኳያመታረምናመስተካከልያለባቸውነጥቦችላይፍጹምነጻበሆነመንገድሀሳብእንዲንሸራሸርናበመጨረሻምአገርንናህዝብንማዕከልያደረጉጉዳዮችላይመግባባትተፈጥሯል፡፡

በኢኮኖሚውመስክየተወሰዱየእርምትእርምጃዎችሀገራዊየኢኮኖሚመቀዛቀዙንበማስተካከልረገድበጎሚናእንደነበራቸውየተመለከተውምክርቤቱበተለይምሀገራዊየውጪምንዛሬክምችቱንበማሳደግበኩልትርጉምያለውስራእንደተሰራገምግሟል።በዚህመስክመሻሻሎችእየታዩቢሆኑምከፍተኛየስራአጥነት፣የውጪምንዛሬእጥረት፣የብድርጫናችግሮችበአግባቡያልተቀረፉበመሆናቸውመዋቅራዊመፍትሄለመስጠትመረባረብእንደሚገባምክርቤቱአስምሮበታል።

የወጣቶችንየተሳታፊነትናየተጠቃሚነትጥያቄዎችበተለይምየስራአጥነትችግርንለመፍታትእስካሁንየተደረጉትጥረቶችያሉቢሆንምከችግሩስፋትአንጻርፍላጎትአንጻርአሁንምከለውጡበሚገባውደረጃያልተጠቀሙበትሁኔታመኖሩንምክርቤቱበአጽንኦትገምግሟል።

በተጨማሪምወጣቶቹያሏቸውንየፖለቲካተሳትፎጥያቄዎችገናበተሟላሁኔታአለመመለሳቸውንአይቷል።በመሆኑምየወጣቶችተጠቃሚነትጉዳይበቀሪየበጀትአመቱወራትልዩአገራዊአጀንዳእናየርብርብማዕከልእንዲሆንምክርቤቱወስኗል።

በየአካባቢውየሚታዩከመልካምአስተዳደርናከዚህምጋርተያይዞየሚነሱየህዝብቅሬታዎችንለመፍታትየተጀመረውንየሪፎርምስራአጠንክሮማስቀጠልእንደሚገባበአጽንኦትተመልክቷል፡፡

ምክርቤቱበፀጥታናፍትህስርዓቱላይየተካሄደውሪፎርምናየተወሰዱየመፍትሄእርምጃዎችበሀገራችንላይአንዣቦየነበረውንየመበታተንአደጋበመቀልበስሀገራዊአንድነታችንንለማስጠበቅየላቀሚናእንደነበራቸውበመገምገምየህግየበላይነትንበማስከበርረገድያሉክፍተቶችመታረምእንዳለባቸውምግልጽአቅጣጫአስቀምጧል።

ከዚህአንፃርማንኛውምለግጭትእናአለመረጋጋትየሚዳርጉሁኔታዎችበግልፅተለይተውበአስቸኳይመታረምእንዳለባቸውናመንግስትምህግንየማስከበርቁልፍሃላፊነቱንበጥብቅመወጣትእንደሚገባውየጋራስምምነትላይተደርሷል።

ከዚህአኳያክልሎችእናየየአካባቢውመዋቅርየየራሳቸውንህገመንግስታዊግዴታእንዲወጡአቅጣጫአስቀምጧል፡፡

ባለፉትጊዚያትበአንዳንድአካበቢዎችበተከሰቱችግሮችምክንያትየተፈናቀሉዜጎችጉዳይላይበጥልቀትየተወያየውየኢሕአዴግምክርቤትችግሩንከመሰረቱለመፍታትከሚደረገውጥረትጎንለጎንተፈናቃዮችንወደቀዬያቸውለመመስለአስፈላጊውንጥረትእንዲደረግአጽንኦትሰጥቶታል፡፡

ከሁሉምጎረቤትሀገራትጋርመልካምወዳጅነትመመስረቱናበጋራተጠቃሚነትላይየተመሰረተትብብርእየተካሄደመሆኑንየገመገመውምክርቤቱበተለይከኤርትራመንግስትናህዝብጋርየተጀመረውግንኙነትሁለቱሀገራትያሏቸውንባህላዊ፣የኢኮኖሚዊእናማህበራዊትስስርየሚያጠናክሩዕድሎችንአሟጦመጠቀምበሚያስችልመልኩተጠናክሮእንዲቀጥልወስኗል።

የኢሕአዴግምክርቤትለውጡሰፊናህዝባዊመሰረትይዞእንዲቀጥልሰላም፣ልማት፣ዴሞክራሲናመልካምአስተዳደርንማስፈን፣ፍትህንማረጋገጥእንዲሁምሀገራዊአንድነትንናሀገራዊክብርንማረጋገጥለነገየማይባሉየድርጅቱቀዳሚተልዕኮዎችመሆናቸውንአስቀምጧል።

በመሆኑምእስካሁንየተመዘገቡስኬቶችንናድሎችንየሚያሰፋናጉድለቶችንየሚያርሙእንቀስቃሴዎችበጊዜየለንምመንፈስመፈፀምእንዳለባቸውአቅጣጫአስቀምጧል።

በዋናዋናሀገራዊኢኮኖሚያዊአውታሮችግንባታላይበጥልቀትየመከረውምክርቤቱእስካሁንየተመዘገቡውጤቶችእንደተጠበቁሆነውበቀጣይጊዜበተለይምለመስኖልማትየሚሰጠውንትኩረትእንደተጠበቀሆኖበቀሪወራትበመኸርስራላይመረባረብእንደሚገባአቅጣጫአስቀምጧል፡፡

እንዲሁምበኢንዱስትሪውዘርፍከፍተኛትኩረትበመስጠትሀገራዊኢኮኖሚውንየበለጠለማነቃቃትመረባረብእንደሚገባምዝርዝርአቅጣጫአስቀምጧል።

የመገናኛብዙሃንሀገራዊለውጡንናትሩፋቶቹንእንዲሁምያሉበትንተግዳሮቶችበተመለከተበስፋትመዘገባቸውሀገራዊአንድነትበማምጣትረገድአወንታዊሚናእየተወጡመሆናቸውንተመልክቷል።ሚዲያውዜጎችሃሳባቸውንበነፃነትየሚገልፁበትመድረክመሆኑምበአዎንታየሚታይለውጥነውብሏልምክርቤቱ።

ሆኖምከኋላውታሪካችንትምህርትበመውሰድየወደፊትተልዕኳችንንለማሳካትየሚያግዙመልዕክቶችንከመቅረፅይልቅባለፉትጉድለቶችላይብቻበመንጠልጠልብሶትንማራገብየሚታይበትበመሆኑበቀጣይመታረምእንደሚገባውአሳስቧል።

ሀሳብንበነጻነትየመግለጽንመብትተግባራዊከማድረግአንጻርማህበራዊሚዲያውእየተጫወተያለውአዎንታዊሚናእንደተጠበቀሆኖዴሞክራሲውንየማቀጨጭሚናውእየጎላመምጣቱንገምግሞከለውጡጋርበተዛመደመልኩየሚታረምበትንአካሄድመከተልእንደሚገባአመላክቷል።የጥላቻንግግሮችንበህግአግባብመከላከልአስፈላጊእንደሆነምምክርቤቱአምኖበታል።

ምክርቤቱለውጡንእየተፈታተኑያሉተግዳሮቶችንበተመለከተበስፋትየተወያየሲሆንለዉጡአሁንምህዝባዊመሰረትይዞእንዳይጓዝ፤ከተቻለምእንዲቀለበስየሚጥሩሃይሎችየተቀናጀእንቅስቃሴእያደረጉመሆናቸውንአይቷል።

ከዚህጋርተያይዞከጽንፈኛብሄርተኝነት፤ስርዓትአልበኝነትእናየህግየበላይነትየማረጋገጥፈተናዎችየአገራዊአንድነታችንንችግሮችበመሆናቸውበተባበረክንድበመፍታት፤ለውጡንማስቀጠልናማስፋትለምርጫየሚቀርብሳይሆንየሀገርህልውናጉዳይመሆኑንበመገንዘብከለውጡበተቃራኒያሉአስተሳሰቦችንመግራትናተግባራትንመግታትወቅቱየሚጠይቀውቁልፍተልዕኮመሆኑንአስምሮበታል።

በመጨረሻምየኢሕአዴግምክርቤትበቀረበውሰነድናሪፖርትላይበጥልቀትከተወያየበኃላበአብላጫድምጽአጽድቋል፡፡

ስለሆነምየኢህአዴግምክርቤትየድርጅቱአመራር፣አባላት፣አጋርድርጅቶች፣ተፎካካሪፓርቲዎች፣ሲቪልማህበራትናመላውየሀገራችንህዝቦችየተጀመረውንሀገራዊለውጥበማስቀጠልየሚጠበቅባቸውንእንዲወጡጥሪውንያስተላልፋል።

የኢሕአዴግምክርቤትፅ/ቤት
ሚያዚያ 9ቀን 2011 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም