የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኢንጂነር ስመኘው ቤተሰቦች የ200ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ

121

መቀሌ መጋቢት 15/2011 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ  መንግሥት ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦች የ200ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉ የተደረገው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ  ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስምንተኛ ዓመት ዛሬ በፓናል ውይይት ሲከበር ነው፡፡

ድጋፉን ኢንጂነር ኤፍሬም ውብሸት የግድቡ ግንባታ የኢንጂነሪንግ ሰፖርቲንግ ኦፊስ ክፍል ኃላፊ ተረክበዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም