የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮችን ምደባ ይፋ አደረገ

135

አዲስ አበባ ታህሳስ 18/2011 የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ኢትጵያን ወክለው የሚሰሩባቸውን አገሮች ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት:

1 አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ -    አቡዳቢ

2 ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን -            በርሊን

3 አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ -   ጅቡቲ

4 ወይዘሮ ናሲሴ ጫሊ -              ኦታዋ

5 አቶ ሐሰን ታጁ -                   ዳካር

6 አቶ ረታ አለሙ -                  ቴልአቪቭ

7 አቶ ሄኖክ ተፈራ -                  ፓሪስ

8 ወይዘሮ አለምፀሐይ መሠረት -    ካምፓላ

9 ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ -           ኒውዴልሂ

10 አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ -     በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ቋሚ መልዕክተኛ

11 አምባሳደር ተሾመ ቶጋ -         ቤጂንግ

12 አቶ ተፈሪ ታደሰ -                ጁባ

13 አቶ ፍፁም አረጋ -                ዋሽንግተን።

14 ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር -   ሐራሬ

15 አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል -          ዘሄግ

16 አቶ መለስ አለም -                ናይሮቢ

17 አቶ ብርሃኔ ፍስሐ-                አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ

18 ዶ/ር አይሮራት መሐመድ -     ሙስካት

19 አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ -       ዶሃ መመደባቸውን ሚኒስቴሩ ለኢዜአአ በላከው መግለጫ አመልክቷል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም