በአቶ ኢሳያስ ላይ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ

88
አዲስ አበባ ታህሳስ 16/2011 የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ ኢሳያስ ዳኘው ላይ ፖሊስ የጠየቀውን የአስር ቀን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ፈቃደ። በአቶ ኢሳያስ ዳኘው የቀድሞ የሜቴክ ሀላፊ የነበሩት የሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ላይ ፖሊስ  የጠየቀውን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ዛሬ ፈቅዷል። የጊዜ ቀጠሮን የፈቀደው ትናንት በይደር ባቆየው መሰረት ነው። አቶ ኢሳያስ የተከሰሱትም በከባድ የሙስና ወንጀል ሲሆን ፤ ጉዳዩም የኢትዮ-ቴሌኮም የስራ ሃላፊ በነበሩበት ወቅት በህዝብና በመንግስት ሃብት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በሚል
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም