አብዴፓ 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

98
ሰመራ ህዳር 29/2011 የአፋር ብሔራዊ ዴሞከራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) እያካሔደ ባለው ሰባተኛ ድርጅታዊ ጉባኤው ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የተመረጡ 45 አመራሮችን ይፋ አደረገ። በእዚህ መሰረት :- 1ኛ-ኢንጂነር አይሻ መሀመድ 2ኛ-አቶ መሀመድ ሀሰን 3ኛ-አቶ አህመድ መሀመድ ቦድያ 4ኛ-ወይዘሮ አባሂና ኮባ 5ኛ-ወይዘሮ ዘሀራ ሁመድ 6ኛ-አቶ አወል እርባ 7ኛ-ወይዘሮ አይሻ መሀመድ አደን 8ኛ-አቶ አሊ ሁሴን ወኤሳ 9ኛ-አምባሳደር አሚን አብዱልቃድር 10ኛ-አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር 11ኛ-ዶክተር አደም ቦሬ 12ኛ-አቶ ጣሃ አህመድ 13-አቶ መሀመድ ጠይብ 14-ኡስማን መሃመድ ሁመዳ 15-ወይዘሮ ኤይሻ ያሲን ሃሰን 16-አቶ ሁመድ አብደላ 17-አቶ አሊ ሁሴን ኡመር 18ኛ-አቶ አሊ መሃመድ ጉርባኢስ 19ኛ-አቶ ኢብራሂም ሁመድ 20ኛ-አቶ ኢብራሂም አሊ ኡስማን 21ኛ-አቶ አብዱ ሃሰን ያዮ 22ኛ-አቶ ኢሴ አደን ኢሴ 23ኛ-አቶ መሃመድ ኡዳ 24ኛ-አቶ አህመድ ሁሴን 25ኛ-አቶ አባህአባ ሁሴን 26ኛ-አቶ ሀመዱ አሊ ሀመዱ 27ኛ-አቶ ኡመር ኩቲና 28ኛ-አቶ ኤለማ አቡበከር 29ኛ-አቶ ኑሩ መሃመድ ዲማ 30ኛ-አቶ መሃመድ አህመድ ያዮ 31ኛ-አቶ አህመድ ሻሚ 32ኛ-አሊ መሃመድ (አሊጃፓን) 33ኛ-አቶ አብዱ ሙሳ ሀሰን 34ኛ-ወይዘሮ ኩልሱማ ቡራሃባ 35ኛ-አቶ መሃመድ ሁሴን አሊሳ 36ኛ-አቶ መአር አሊሴሮ 37ኛ-ወይዘሮ ፋጡማ መሃመድ ያሲን 38ኛ- አቶ ኡስማን መሃመድ አህመድ 39ኛ-አቶ ቢደር አሊ 40ኛ-አቶ መሃመድ ሁሴን 41ኛ-አቶ ያህያ መሃመድ 42ኛ-አቶ ጣሃ ሞሚን 43ኛ-አቶ ሃይሰማ ወልዱ 44ኛ-አቶ መሃመድ ኢብራሂም ኡስማን 45ኛ-አቶ አይዳሂስ አፍኬኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የተመረጡ ሲሆን ከ45ቱ የአብዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ውስጥም ግማሽ ያህሉ ወደ ፓርቲው አዲስ የገቡ ወጣቶች መሆናቸው ተመልክቷል። የጉባኤው አባላትም በአሁኑ ወቅት የፓርቲውን የኦዲት ኮሚሽን አባላት ምርጫ በምስጢር እያካሄዱ ሲሆን የተመረጡት 45ት የማዕከላዊ ኮሜቴ አባላትም 11 የሥራ አስፈጻሚ አባላትን፣ የፓርቲው ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ለመምረጥ በአሁኑ ወቅት ድምጽ እየሰጡ መሆናቸው ታውቋል። የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱ በትምህርት ዝግጅታቸው፣ በእስካሁኑ የኃላፊነት ቦታቸው ያላቸው የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ እንዲሁም በሀገር ደረጃ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ያላቸው ዝግጁነት ታሳቢ ተደርጎ የተመረጡ  ናቸው።  
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም