የኢህአዴግ ቁጥጥር ኮሚሽን አመራሮች ምርጫ ተካሄደ

123
መስከረም 25/2010 ሶስት አባላት ያሉት የኢህአዴግ ቁጥጥር ኮሚሽን አመራር ምርጫ ተካሄደ፡፡ በዚህም መሰረት፡-ኢንጅነር አወቀ ሀይለማርያም - ከአዴፓ ሰብሳቢ አቶ ጀማል ረዲ - ከደኢህዴን ምክትል ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ ፈይሳ ከኦዴፓ ፀሀፊ ሆነው ተመርጠዋል። ተመራጮቹ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የድርጅቱን የቁጥጥር ኮሚሽን እንደሚመሩ ተገልጿል፡፡    
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም