የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

371

አዲስ አበባ ኢዜአ ጥር 1/2015፦ የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

በጉባኤው መክፈቻ የምክር ቤቱ አባላት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል።

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ 5 ከተሞችን ማለትም ሱሉልታ፣ ቡራዩ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ገላን እና ሰበታን በአንድ አጣምሮ የሚያስተዳድር የሸገር ከተማ አስተዳደር እንዲመሰረት በቅርቡ መወሰኑ ይታወሳል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም