ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአርቲስት አሊ ቢራ ህልፈት ማዘናቸውን ገለጹ - ኢዜአ አማርኛ
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአርቲስት አሊ ቢራ ህልፈት ማዘናቸውን ገለጹ
147
ጥቅምት 28/2015(ኢዜአ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአንጋፋውና ታዋቂው ድምጻዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ማዘናቸውን ገለጹ።
ከመቃብር በላይ ትቶ የሄደው መልካም ስምና በርካታ ሥራዎቹ ሲታወሱ ይኖራሉ” ይኖራሉ ያሉት ፕሬዝዳንቷ ለቤተሰቡ: ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ” በማለት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።