24ኛዉ የጤና ሴክተር ዓመታዊ የግምገማ ጉባዔ ጥቅምት 10 እና 11 ይካሄዳል -ዶክተር ሊያ ታደሰ

260

ጥቅምት 3/2015 (ኢዜአ) 24ኛው የጤና ሴክተር ዓመታዊ የግምገማ ጉባዔ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።

ዶክተር ሊያ ታደሰ በግል ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት ጉባኤው ጥቅምት 10 እና 11 በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል ብለዋል።

24ኛው የጤና ዘርፉ ዓመታዊ የግምገማ ጉባኤው “ፍትሃዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለሁሉም”በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚካሄድ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም