ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ

154

አዲስ አበባ መስከረም 24 /2015 (ኢዜአ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፍተዋል።

ሙዚየሙ በ6 ነጥብ 78 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን፣ሳይንስና ጥበብን በጋራ አጣምሮ በያዘ የኪነ-ህንጻ ንድፍ የተገነባ ነው።

ለኢትዮጵያ ሳይንስ እድገት ከፍተኛ አበርክቶ እንደሚኖረውም ተጠቁሟል።

ከሙዚየም ምረቃ ስነስርአቱ በተጓዳኝ የፓን አፍሪካን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

May be an image of 14 people, people standing and indoor
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም