ህዝባዊ ሰራዊቱ በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና መርሃ ግብር ተዘጋጀ - ኢዜአ አማርኛ
ህዝባዊ ሰራዊቱ በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና መርሃ ግብር ተዘጋጀ
69
ሰኔ 12 ቀን 2014 (ኢዜአ) ህዝባዊ ሰራዊቱ በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ ለማመስገን የዕውቅና መርሃ ግብር ተዘጋጀ።
ለህዝባዊ ሰራዊቱ የተዘጋጀው መርሀ ግብርም በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው።
ህዝባዊ ሰራዊቱ በተለይም ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱ ነው የተገለጸው።
በመርሃ ግብሩ ላይ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፤ከየክፍለ ከተማው የተውጣጣ የህዝባዊ ሰራዊት አባላት እና የጸጥታ አካላት ተገኝተዋል።