በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከተማ አቀፍ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው

119

በዚህ መርሃ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

መርሃ ግብሩ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።

May be an image of 7 people and people standing

የጤናና አካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴው አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ያለው።

የማስ ስፖርቱ በየሳምንቱ በክፍለ ከተሞች እንደሚቀጥል ተገልጿል ።