ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ

102
አዲስ አበባ ጳጉሜ 1/2010 ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የሶስትዮሽ የጋራ ትብብር ስምምነት ዛሬ አስመራ ውስጥ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያሰ አፈወርቂና የሶማሊያው አቻቸው መሐመድ አብዱላሂ መሐመድ(ፎርማጆ) ናቸው። ስምምነቱ በአካባቢው ሰላምና ፀጥታን ለማጠናከር አንደዚሁም በአገራቱ መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብትና ልማት ለማፋጠን በጋራ ለመስራት ያለመ ነው ተብሏል።    
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም