ለሠራዊት አመራሮችና አባላት የሜዳይ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

61

ብላቴ ፤ መጋቢት 17/2014 (ኢዜአ) በህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሠራዊት አመራሮችና አባላት የሜዳይ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው ።

ሥነ-ሥርዓቱ  እየተካሄደ ያለው ብላቴ በሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ነው።

የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ፣ የኢፌድሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር  ቩም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላና የደቡብ ክልል ርዕስ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው  በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም