ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

167

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው "በመላው ዓለም የምትኖሩ ወዳጆቻችን እና ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2022 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ" ብለዋል።

የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም