ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ3ኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው

85

ታህሳስ 09 ቀን 2014 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ትናንት ቱርክ ኢስታንቡል መግባታቸው ይታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ከቱርክና አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ጋር በትናንትናው ዕለት የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውም የሚታወስ ነው።

-አካባቢህን ጠብቅ፣

_ ወደ ግንባር ዝመት፣

_ መከላከያን ደግፍ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም