የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው

134

ህዳር 22 ቀን 2014 (ኢዜአ) "የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው"ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።

"በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፣ ዘማች በመከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር፣ተፈናቃዮችን በመደገፍ. በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!" ሲሉ ነው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል።

ኢትዮጵያውያን አገር ለማዳን በሁሉም ዘርፍ በመንቀሳቀሳቸው አንጸባራቂ ድል አስመዝግበዋል። የጋሸና ፣ የአርቢት፣ የአቀትና የግንባር ድሎች የጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት፣ ሌሎች የጸጥታ ሀይሎች ጥምረት ተጋድሎዎች የሀገራችንን የዘመናት ለጠላት አይደፈሬነት ያሳዩ ናቸው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም